1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የራድዮ ቀን በአዲስ አበባ

ሐሙስ፣ የካቲት 7 2005

ካቲት 6 ቀን የሚውለው የአለም የራድዮ ቀን ትናንት በአዲስ አበባው የአሜሪካን ኤምባሲ በተካሄደ ውይይት በታሳሰበበት ወቅት በኢትዮጵያ ራድዮ መስፋፋት እንዳለበትና ስርጭቶችም ነፃ በሆነ መንገድ መስተናገድ እንዳለባቸው ተወስቷል ።

https://p.dw.com/p/17eKe
Welttag des Radios, englisch: World Radio Day, kurz: Weltradiotag am 13. Februar Retro radio © Serggod - #32877444 - Fotolia.com
ምስል Fotolia/Serggod

እንደ ኢትዮጵያ ባሉ ታዳጊ ሃገሮች ሬድዮ መረጃ በመስጠት በማስተማርና በማዝናናት የሚያበረክተው ድርሻ ከፍተኛ ነው ። ሆኖም በኢትዮጵያ የራድዮ ስርጭት ሽፋን በሁሉም አካባቢዎች በስፋት የሚይዳረስ ከመሆኑም በላይ ከውጭ የሚተላለፉ ዶቼቬለን የመሳሰሉ የራድዮ ጣቢያዎችም ሥርጭቶችም አልፎ አልፎ እንዳይሰሙ ይደረጋል ። የካቲት 6 ቀን የሚውለው የአለም የራድዮ ቀን ትናንት በአዲስ አበባው የአሜሪካን ኤምባሲ በተካሄደ ውይይት በታሳሰበበት ወቅት በኢትዮጵያ ራድዮ መስፋፋት እንዳለበትና ስርጭቶችም ነፃ በሆነ መንገድ መስተናገድ እንዳለባቸው ተወስቷል ። በስፍራው የተገኘው ወኪላችን ጌታቸው ተድላ ኃይለ ጊዮርጊስ ተከታዩን ዘገባ አጠናቅሯል ።

ጌታቸው ተድላ ኃይለ ጊዮርጊስ

ሂሩት መለሰ

ነጋሽ መሐመድ

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ

ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ