1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የሮመዳን አቀባበል

ዓርብ፣ ነሐሴ 15 2001

የሙስሊሞች ታላቁ ዓመታዊ የሮመዳን ፆም ነገ ይጀመራል ። ይህ ወቅት አቅም ያለው ምዕመን ወደ ቅድስቲቱ ምድር መካ የሚጓዝበትም ጊዜ ነው ።

https://p.dw.com/p/JG0t
ምስል DW

በየዓመቱ ወደ መካ የሀጂ እና ኡምራ ጉዞ የሚያደርገው ሙስሊም ቁጥር እጅግ ከፍተኛ ነው ። ዘንድሮ ወደ መካ የሚጓዘው ምዕመን H1N1 የተባለው ቫይረስ የሚያስከትለው ከባድ ኢንፍሉዌንዛ ሰለባ እንዳይሆን የጥንቃቄ ዕርምጃዎች ተወስደዋል ። በዚህ ወቅት ላይ የበርካታ ሙስሊሞች መሰባሰቢያ ከሆነችው ከሳውዲ አረቢያ ነብዩ ሲራክ ነገ ስለሚጀመረው የሮመዳን ፆም የሀይማኖት አባት እንዲሁም በዚያ የሚኖሩ ሙስሊሞችን አስተያየት ያካተተ ዘገባ ልኮልናል ።

ነብዩ ሲራክ ፣ ሂሩት መለሰ

አርያም ተክሌ