1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የሰማያዊ ፓርቲ ሊቀመንበር በበርሊን፤

ሰኞ፣ ኅዳር 30 2006

ወደ ሰሜን አሜሪካ ከማለፋቸው በፊት የምዕራብ አውሮፓ የሥራ ጉብኝታቸውን ትናንት በበርሊን ያጠቃለሉት ፤ የሰማያዊ ፓርቲ ሊቀመንበር ፣ ኢንጂኔር ይልቃል ጌትነት፤ ስለድርጅታቸው የትግል ስልት፤ ስለኢትዮጵያ ወቅታዊ ይዞታ፤ እንዲሁም፤

https://p.dw.com/p/1AVf0
ምስል DW

ስለ ሰብአዊና ዴሞክራሲያዊ መብቶች አያያዝ አስመልክተው፣ ረዘም ያለ ማብራሪያ አቅርበዋል።

ይልማ ኃይለ ሚካኤል፤ ወጣቱን ትውልድ ፤ በአጠቃላይም የአገሪቱን ዜጎች በማንቀሳቀስ ላይ ከሚገኙት በሰላማዊ መንገድ ከሚንቀሳቀሱት የተቃውሞ የፖለቲካ ፓርቲዎች መካከል አንዱ የሆነውን የሰማያዊ ፓርቲን ሊቀመንበር በማነጋገር ተከታዩን ዘገባ አጠናቅሯል።

ይልማ ኃ/ሚካኤል

ተክሌ የኋላ

ነጋሽ መሐመድ

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ

ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ