1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የሰማያዊ ፓርቲ መሪ ከዉጪ ጉዞ መታገድ

ሰኞ፣ መጋቢት 15 2006

የኢትዮጵያ መንግሥት ተቃዋሚ የሰማዊ ፓርቲ ሊቀመንበር ኢንጂነር ይልቃል ጌትነት ከአዲስ አበባ ወደ ዩናይትድ ስቴትስ እንዳይጓዙ ታግደዋል።ኢንጂነር ይልቃል

https://p.dw.com/p/1BVAI

የዩናይትድ ስቴትስ ዉጪ ጉዳይ ሚኒስቴር ለወጣት አፍሪቃዉያን መሪዎች ባዘጋጀዉ ሥልጠና ላይ ለመካፈል ነበር ወደ ዩናይትድ ስቴትስ የሚጓዙት።ይሁንና ባለፈዉ ዓርብ ማታ ቦሌ ዓለም አቀፍ አዉሮፕላን ማረፊ ከደረሱ በኋላ የኢትዮጵያ የኢምግሬሽን ባለሥልጣናት እንዳይጓዙ ከልክለዋቸዋል። ነጋሽ መሐመድ ኢንጂነር ይልቃልን ስለ ጉዳዩ በስልክ አነጋግሯቸዋል።

ነጋሽ መሐመድ

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ

ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ