1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የሰሜን አሜሪካ የባህልና የስፖርት ፊስቲቫል ፍፃሜ

ሰኞ፣ ሐምሌ 1 2005

በሜሪላንድ እና በዋሽንግተን ዲሲ ላላፈዉ አንድ ሳምንት ሲካሄዱ የቆዩት፤ የስፖርት የባህል ፊስቲቫሎች፤

https://p.dw.com/p/193xG
Äthiopisches Kultur- und Sporttreffen in Nordamerika. Copyright: A. Alemayehu via Tekle Yewhala, DW Amharisch
የሰሜና አሜሪካ የባህልና የስፖርት ፊስቲቫል ተጠናቀቀምስል A. Alemayehu

በቨርጂንያ እና በዋሽንግንግተን ዲሲ ቡድኖች የዋንጫ ባለቤትነት ተጠናቀቁ ። ዋሽንግተን ዲሲ እና አካባቢዋ ለነዚሁ ዝግጅቶች ከተለያዩ ግዛቶች እና አገራት በመጡ ኢትዮጵያንዉያን ደምቃ ነዉ የቆየችዉ። በዝግጅቱ ላይ የታደሙት ኢትዮጳያዉያን፤ ፌደሬሽኑ ዳግም ወደ አንድነት እንዲመለስ ጥሪ አቅርበዋል።

አበበ ፈለቀ
አዜብ ታደሰ

ተክሌ የኋላ