1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የሰቆጣና የአካባቢው ኑዋሪዎች ስሞታ፣

ሰኞ፣ ሐምሌ 22 2005

ባለፈው ቅዳሜ፤ የሰቆጣና አካባቢዋ ኑዋሪዎች ከላሊበላ -ሰቆጣ እንደሚሠራ ቃል የተገባልን አስፋልት መንገድ ተግባራዊ ይሁን በማለት አደባባይ ወጥተው ድምጻቸውን ማሰማታቸውን ዮሐንስ ገ/እግዚአብሔር የላከልን ዘገባ ያስረዳል።

https://p.dw.com/p/19Gjc
ምስል Hugh Turral

በበጀት እጥረት ሳቢያ ዘንድሮ ፕሮጀክቱ ተግባራዊ እንደማይሆን ተነገረን ያሉት የሰቆጣና አካባቢዋ ኑዋሪዎች ኀዘን እንደተሰማቸውም ነው የገለጡት። በተጠቀሰው አካባቢ ደረጃውን የጠበቀ መንገድ ባለመኖሩ፤ ባለተሽከርካሪዎች ወደዚያ መግባት እንደማይፈልጉና ፤ ህዝቡም ለከፋ ችግር መጋለጡንም ነው ኑዋሪዎቹ የሚያስረዱት።

ዮሐንስ ገ/እግዚአብሔር

ተክሌ የኋላ

አርያም ተክሌ

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ

ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ