1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የሰብአዊ መብት ጥሰት በኢትዮጵያ

ረቡዕ፣ ሰኔ 1 2008

ጉባኤዉ በ21 ገፅ ባጠናቀረዉ ዘገባዉ እንደዘረዘረዉ አራቱም ማሕበረሰቦች ያቀረቡት ጥያቄ ተመሳሳይ እና በሕገ-መንግሥቱ የተደነገገላቸዉ የማንነት ጥያቄ ነዉ።የተፈፀመባቸዉ በደል ግን ከፍተኛ ነዉ

https://p.dw.com/p/1J2cr

[No title]

ሥለ ሠብአዊ መብት ይዘት ከወደ አዲስ አበባም ጥሩ ነገር አይሰማም። የሠብአዊ መብት ጉባኤ (ሠመጉ) ባወጣዉ ልዩ መግለጫ የወልቃይት፤ የቅማንት፤የቁጫ እና የኮንቶማ ማሕበረሰብ አባላት መብታቸዉ እንዲከበር በመጠየቃቸዉ ተገድለዋል፤ ደብዛቸዉ ጠፍቷል፤ ታፍነዋል ከቤት ንብረታቸዉ ተፈናቅለዋልም ይላል።ጉባኤዉ በ21 ገፅ ባጠናቀረዉ ዘገባዉ እንደዘረዘረዉ አራቱም ማሕበረሰቦች ያቀረቡት ጥያቄ ተመሳሳይ እና በሕገ-መንግሥቱ የተደነገገላቸዉ የማንነት ጥያቄ ነዉ።የተፈፀመባቸዉ በደል ግን ከፍተኛ ነዉ።የአዲስ አበባዉ ወኪላችን ጌታቸዉ ተድላ ሐይለ ጊዮርጊስ ዝርዝር ዘገባ ልኮልናል።

ጌታቸዉ ተድላ ኃይለ ጊዮርጊስ

ነጋሽ መሐመድ

ሒሩት መለሰ