1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የሰብዓዊ መብት ተሟጋች አቶ ኦባንግ ደብዳቤ

ማክሰኞ፣ የካቲት 10 2007

አቶ ኦባንግ ሜቶ፤ የኢትዮጵያ የሰብዓዊ መብት ጥሰት እጅግ እንዳሳሰባቸው ለዩናይትድ ስቴትሱ ፕሬዚዳንት ባራክ ኦባማ በደብዳቤ ገለጹ።

https://p.dw.com/p/1EdNA
GMF Foto Metho Obang
ምስል Metho Obang

መቀመጫውን በሰሜን አሜሪካ ያደረገው ፤ የጋራ እንቅስቃሴ ለአዲሲቷ ኢትዮጵያ ፤ የሰብዓዊ መብት ተቋም ኋላፊ አቶ ኦባንግ ሜቶ፤ የኢትዮጵያ የሰብዓዊ መብት ጥሰት እጅግ እንዳሳሰባቸው በመግለፅ ለዩናይትድ ስቴትስ ፕሬዚዳንት ባራክ ኦባማ ሰሞኑን ደብዳቤ መጻፋቸዉ ተሰምቷል። የደብዳቤውን ዝርዝር ይዘት ምንነትና እና አቶ ኦባንግስ ለጻፉት ምላሽ አግኝተዉ እንደሆን የዋሽንግተን ዲሲ ወኪላችን መክብብ ሸዋ ጠይቋቸዉ፤ ዝርዝር ዘገባውን ልኮልናል።

መክብብ ሸዋ

ልደት አበበ

ሸዋዬ ለገሠ

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ

ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ