1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የሰብዓዊ መብት ይዞታ በኢትዮጵያ

ሐሙስ፣ መጋቢት 28 2009

በዓለም ብዙ ሰዎች የተለያዩ መንግሥታት በሚፈጸሙት የሰብዓዊ መብት ጥሰት እንደሚሰቃዩ አምነስቲ ኢንተርናሽናልን የመሳሰሉ የመብት ተሟጋች ድርጅቶች በየጊዜው የሚያወጡዋቸው ዘገባዎች ያሳያሉ።

https://p.dw.com/p/2SplN
Christoph Strässer
ምስል picture-alliance/dpa/D. Naupold

Ber. Berlin(Christoph Strässer _ Äthiopien Menschenrechte) - MP3-Stereo

ድርጅቶቹ መንግሥታቱ ከዚሁ ተግባራቸው እንዲታረሙም በየጊዜው ይጠይቃሉ፣ በሰብዓዊ መብት ጥሰት የሚወቅሱዋቸው መንግሥታት በአውሮጳ ህብረት እና በጀርመን መንግሥት መተቸት እንዳለባቸውም አክለው  ያሳስባሉ።  የበርሊኑ ወኪላችን ድርጅቶቹ ከሚወቅሱዋቸው ሀገራት መካካል አንዷ በሆነችው በኢትዮጵያ ያለውን የሰብዓዊ መብት ይዞታ አስመልክቶ የቀድሞው የጀርመን መንግሥት የሰብዓዊ መብት ጉዳይ ተጠሪ ክርስቶፍ ሽትሬሰርን አነጋግሮዋል። 

ይልማ ኃይለሚካኤል

አርያም ተክሌ

ነጋሽ መሀመድ