1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የሰብዓዊ መብት ጉባዔዎች ልዩ መግለጫዎች

ማክሰኞ፣ ግንቦት 14 2004

በኢትዮጵያ የሰብዓዊ መብት ጉባዔዎች ትናንት ይፋ ባደረገው አንድ መቶ ሀያኛና አንድ መቶ ሀያ ሁለተኛ ልዩ መግለጫዎቹ የዜጎች የእምነት ነፃነት እንዲከበር፡ በተቃዋሚ የፖለቲካ ፓርቲዎች ላይ እየደረሰ ነው ያለው ወከባ እና እስር እንዲቆም መንግሥትን ጠይቆዋል።

https://p.dw.com/p/150A9
Der Meskal Square im Zentrum der äthipischen Hauptstadt Addis Abeba von der großen Tribüne aus gesehen, links im Bild die kürzlich installierte Video-Wand. Aufnahme vom Januar 2007. Foto: Peter Smolka +++(c) dpa - Report+++
ምስል picture alliance/dpa

የሰብዓዊ መብት ጉባኤዎች በጉራ ፈርዳና በሌሎች አካባቢዎች፡ በዜጎች ላይ እየተፈጸመ ነው ያለውንም የማፈናቀል ተግባር አጥብቆ ኮንኖዋል። በኢትዮጵያ ስላለው የሰብዓዊ መብት ይዞታና ስለመግለጫዎቹ ይዘት የሰብዓዊ መብት ጉባዔዎች ዋና ሥራ አስኪያጅን አቶ እንዳልካቸው ሞላን ወኪላችን ታደሰ እንግዳው አነጋግሮዋል።

ታደሰ እንግዳው

አርያም ተክሌ
ተክሌ የኋላ

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ

ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ