1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የሰብዓዊ ርዳታ ጥሪ

ሐሙስ፣ የካቲት 28 2011

ኢትዮጵያ ለቀጣዩ ስድስት ወራት በሰብዓዊ ርዳታ አኳያ ለሚያስፈልጋት የርዳታ ጥሪ አቀረበች። በዚህ ጊዜ ውስጥም ስምንት ሚሊየን ሦስት መቶ ሺህ ህዝብ ድጋፍ እንደሚያስፈልገውም ተገልጿል።

https://p.dw.com/p/3Ecdr
Äthiopien Risikomanagement
ምስል DW/G. Tedela

«ከስምንት ሚሊየን ሕዝብ በላይ ርዳታ ያስፈልገዋል»

ከእነዚህ መካከልም 2,8 ሚሊየኑ ሕዝብ በግጭት ምክንያት ከቤት ንብረታቸው የተፈናቀሉ ናቸው። ገሚሶቹ ወደ ቀያቸው ቢመለሱም በቂ ምርትም ሆነ ገቢ ስለሌላቸው ለቀጣይ ስድስት ወር ርዳታ እንደሚያስፈልጋቸው የብሔራዊ አደጋ ስጋት ሥራ አመራር ኮሚሽን አስታውቋል። ጌታቸው ተድላ ኃይለ ጊዮርጊስ ዝርዝሩን ልኮልናል።

ጌታቸው ተድላ ኃይለ ጊዮርጊስ

ሸዋዬ ለገሠ

ተስፋለም ወልደየስ