1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የሰብዓዊ ቀውስና ውጊያ የተባባሰባት ሞቃዲሾ

ሐሙስ፣ ሚያዝያ 18 1999

የሶማልያን የሽግግር መንግሥት የሚደግፉት የኢትዮጵያ ጦር ኃይላት ዛሬ በመዲናይቱ ሞቃዲሾ በጀመሩት የተጠናከረ የጥቃት ዘመቻ በርካታ የዓማፅያኑን ሠፈሮች ያዙ። በርካታ የከተማይቱ ነዋሪዎች አሁን ተጠናክሮ የቀጠለውንና የብዙ ሰው ሕይወት ውጊያ እየሸሸ መሆኑን አርያም ተክሌ ያነጋገረችው ጋዜጠኛው አዌስ ኡስማን ዩሱፍ ገልፀዋል።

https://p.dw.com/p/E0YS
የሽግግሩ መንግሥት ወታደሮች
የሽግግሩ መንግሥት ወታደሮችምስል AP