1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የሰዓሊ አለፈለገ ሰላም ሥርዓተ ቀብር

ረቡዕ፣ ሐምሌ 6 2008

ከትናንት በስቲያ ከዚህ ዓለም በሞት የተለዩት የሰዓሊ እና መምህር አለፈለገ ሰላም ስርዓት ቀብር ዛሬ በደብረ ሊባኖስ ገዳም ተፈፀመ። የመጀመርያዉን የሥነ ጥበብ ትምህርት ቤት አዲስ አበባ ላይ በመክፈታቸዉ የሚታወቁት የሰዓሊአለፈለገ ሰላም የፍትሓት ሥነ-ስርዓት ትናንት ዘመድ ወዳጆቻቸው በተገኙበት በፀባዖት ቅድስተ ሥላሴ ቤተ ክርስትያን ተከናዉኗል።

https://p.dw.com/p/1JOOU
Äthiopien Trauerfeier für Ale Felege Selam in Addis Abeba
ምስል DW/G. Tedla

[No title]


ጌታቸው ተድላ ኃይለ ጊዮርጊስ


አርያም ተክሌ
አዜብ ታደሰ