1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የሱዳንና የቻድ ስምምነት እና አዲሱ ዉጊያ

ረቡዕ፣ ሚያዝያ 28 2001

የሕብረቱ የሰላምና የፀጥታ ኮሚሽን ሊቀመንበር አል ጋሲም ዋኔ እንዳሉት የቻድና የሱዳን ስምምነት ለአካባቢዉ ሠላም ጠቃሚ ነዉ።

https://p.dw.com/p/Hku7
የሱዳን ስደተኞች በቻድምስል AP

የሱዳንና የቻድ መንግሥታት የሻከረ ግንኙነታቸዉን ለማሻሻል መስማማታቸዉ በተነገረ-በሰወስተኛዉ ቀን ዛሬ በሱዳን ይደገፋሉ የሚባሉ የቻድ አማፂያን ምሥራቅ ቻድ ዉስጥ አዲስ ዉጊያ መክፈታቸዉ ተዘግቧል።የአፍሪቃ ሕብረት የአማፂያኑን ጥቃት አዉግዟል።የሕብረቱ ባለሥልጣናት እንዳስታወቁት ሁለቱ ሐገራት በቅርቡ ዶሐ-ቀጠር ላይ የተፈራረሙት ሥምምነት ገቢራዊ እንዲያደርጉት ሕብረታቸዉ የሚችለዉን ሁሉ ያደርጋል።የአዲስ አበባዉ ወኪላችን ጌታቸዉ ተድላ ያነጋገራቸዉ የሕብረቱ የሰላምና የፀጥታ ኮሚሽን ሊቀመንበር አል ጋሲም ዋኔ እንዳሉት የቻድና የሱዳን ስምምነት ለአካባቢዉ ሠላም ጠቃሚ ነዉ።

Getacehew Tedla

Negash Mohamed

►◄