1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የሱዳን መንግስትና የዳርፉር ዓማጽያን ቡድን ጥቃት

ሰኞ፣ ግንቦት 4 2000

የፍትህና የእኩልነት እንቅስቃሴ የሚሰኘው የዳርፉር ዓማጽያን ቡድን ባለፈው ቅዳሜ በሱዳን መዲና ካርቱም አቅራቢያ በምትገኘዋ የኦምዱርማን ከተማ ላይ ብርቱ ጥቃት ማካሄዱን ቢገልጽም፡ የሱዳን መንግስት ጥቃቱን መመከቱን አስታውቋል። ያማጺው ቡድን ግን ጥቃቱ የመጨረሻው እንደማይሆንም አክሎ አስጠንቅቆዋል።

https://p.dw.com/p/E0Yw
የፍትህና የእኩልነት እንቅስቃሴ ተዋጊዎች
የፍትህና የእኩልነት እንቅስቃሴ ተዋጊዎችምስል picture-alliance/dpa