1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የሱዳን በምርጫ ወቅት እና ከምርጫዉ ማግስት

ዓርብ፣ ሚያዝያ 8 2002

ለአምስት ቀናት በሱዳን የተካሄደዉ ፕሪዘደንታዊ ምክር ቤታዊ እና አካባቢያዊ ምርጫ ትናንት ተጠናቆአል። ምርጫዉ ሲጀመር ብዙ ጉድለቶች የታየበት እና የተዘበራረቁ ሁኔታዎች የነበሩበት ቢሆንም

https://p.dw.com/p/MyF6
እጩ ተወዳዳሪ ሳልቫኪርምስል AP

እንደተፈራዉ የከፋ ሁከት እና ብጥብጥ ሳይገጥመዉ መጠናቀቁ ተነግሮአል። በሌላ በኩል ምርጫዉ ፕሪዝዳንት አልበሽርን በአሸናፊነት ይዞ ይወጣል የሚል ግምት በመሰጠት ላይ ነዉ። በሱዳን ምርጫ ዙርያ የአለም አቀፉ የቀዉስ አስተንታኝ ድርጅት የአፍሪቃዉ ተጠሪን የብራስልሱ ወኪላችን ገበያዉ ንጉሴ አነጋግሮ ይህንን ዘገባ ልኮልናል

ገበያዉ ንጉሴ፣ አዜብ ታደሰ
አርያም ተክሌ