1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የሱዳን እና የደቡብ ሱዳን ውይይት

ማክሰኞ፣ ግንቦት 21 2004

የሱዳን እና የደቡብ ሱዳን መንግሥታት ባለፈው ወር ወደ ጦርነት አፋፍ እንዳያደርሳቸው አስግቶ የነበረ ግጭት ካካሄዱ ወዲህ ዛሬ የሁለቱ ተቀናቃኝ ሀገሮች ዋነኛ ተደራዳሪዎች ለመጀመሪያ ጊዜ ፊት ለፊት ተገናኝተው እንደገና ድርድር ጀመሩ።

https://p.dw.com/p/1549T
In this photo released by the United Nations Mission in Sudan (UNMIS), burnt homesteads are seen in the centre of Abyei, Sudan Tuesday, May 24, 2011. Seventy northern Sudanese troops were killed and more than 120 are missing from an attack last week by southern Sudanese forces near the disputed region of Abyei, a Sudanese diplomat said Tuesday. (AP Photo/UNMIS, Stuart Price) EDITORIAL USE ONLY, NO SALES
ምስል AP

የሱዳን ተዳራዳሪ ኢድሪስ መሀመድ አብደል ቃዲር እና የደቡብ ሱዳን አቻቸው ፓጋን አሙም በዝግ የሚያካሂዱትን ድርድር የሚመሩት የአፍሪቃ ህብረት ያቋቋመውን የሸምጋዮች ቡድን መሪ የቀድሞው የደቡብ አፍሪቃ ፕሬዚደንት ታቦ ምቤኪ ናቸው። ድርድሩ በተጀመረበት ባሁኑ ጊዜ ሱዳን ላይ ዛሬም በሀገራቸው ላይ እያካሄደችው መሆኑን የደቡብ ሱዳኑ ተደራዳሪ ፓጋን አሙም ቢገልጡም፣ ሀገራቸው ለድርድር ዝግጁ መሆኗን አስታውቀዋል።



ጌታቸው ተድላ ኃይለጊዮርጊስ
አርያም ተክሌ
ሂሩት መለሰ

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ

ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ