1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የሲሚንቶ መጥፋትና ዋጋ መጨመሩ፤

ሰኞ፣ መጋቢት 28 2007

የሲሚንቶ ዋጋ በስልሳ በመቶ ገደማ መጨመሩን ከሀገር ዉስጥ መገናኛ ብዙሃን የተገኘዉ ዘገባ ያመለክታል። እንደዘገባዉ ለዋጋዉ መጨመር እንደምክንያት የቀረበዉ በጅቡቲ ወደብ ላይ የተከማቹ እቃዎችን ለማመላለስ እቃ ጫኝ ተሽከርካሪዎች ወደዚያ በመሠማራታቸዉ ሳይሆን አይቀርም።

https://p.dw.com/p/1F3H1
Derba Cement Factory
ምስል DW

ሁኔታዉን ለማጣራት የሞከረዉ የአዲስ አበባዉ ዘጋቢያችን ዮሐንስ ገ/እግዚአብሔር ያነጋገራቸዉ በንግዱ ዘርፍና በግንባታ ተግባር የተሰማሩ ወገኖችም የሲሚንቶዉ ዋጋ መጨመር ብቻ ሳይሆን እጥረት ማጋጠሙንም ይገልፃሉ። ዮሐንስ ዝርዝሩን በአጭሩ ልኮልናል።

ዮሐንስ ገ/እግዚአብሔር

ሸዋዬ ለገሠ

ነጋሽ መሐመድ

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ

ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ