1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የሲቪል ሰርቪስ ሳምንት በኢትዮጵያ

ማክሰኞ፣ ሰኔ 17 2006

በተለያዩ የኢትዮጵያ ክልሎች በመንግስት መሥሪያ ቤቶች የሚሰጡ አገልግሎቶች የተወሰነ መሻሻል ቢያሳዩም አሁንም መጉላላቶች እንደሚስተዋሉ አንዳንድ አስተያየት ሰጪዎች ገለጹ።

https://p.dw.com/p/1CPRY
ምስል DW/Y. Gebreegziabher

በዓለም ዓቀፍ ደረጃ ለ13ኛ ጊዜ ትናንት በተከበረዉና በኢትዮጵያ ደግሞ ለስምንተኛ ጊዜ ከትናንት ጀምሮ እስከ ሰኔ 30ቀን ድረስ እየተከበረ ያለዉን የሲቪል ሰርቪስ ሳምንት ምክንያት በማድረግ ለዶቼ ቬለ አስተያየት ከሰጡት መካከል አብዛኞቹ ስብሰባ ለአገልግሎት አሰጣጥ እንቅፋት መሆኑን አመልክተዋል። የሲቪል ሰርቪስ ሚኒስቴር በበኩሉ ያሉትን የኪራይ ሰብሳቢነትና የተገልጋይነት ስሜቶችን ለመቅረፍ የተየያዩ አሠራሮችን መዘርጋቱን ይገልጻል። ዘጋቢያችን ዮሐንስ ገ/እግዚአብሔር ዝርዝሩን ልኮልናል።

ዮሐንስ ገ/እግዚአብሔር

ሸዋዬ ለገሠ

አርያም ተክሌ

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ

ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ