1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የሲዳማ ክልል ምክር ቤት ጉባኤ

ረቡዕ፣ ሚያዝያ 13 2013

የሲዳማ ክልል ምክር ቤት አምስተኛ ዙር ሁለተኛ መደበኛ ጉባኤው በሀዋሳ ከተማ በመካሄድ ላይ ነው። የሥራ አፈጻጸም ዘገባ ቀርቧል።

https://p.dw.com/p/3sKmN
Äthiopien Versammlung zum Sidama Referendum
ምስል Shewangizaw Wegayehu/DW

የሲዳማ ክልል ምክር ቤት ጉባኤ

የሲዳማ ክልል ምክር ቤት አምስተኛ ዙር ሁለተኛ መደበኛ ጉባኤውን በሀዋሳ ከተማ እያካሄደ ይገኛል። የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር አቶ ደስታ ሌዳሞ ክልሉ ባለፉት ዘጠኝ ወራት አከናውኗል ያሉትን ተግባራትና ያጋጠሙ ተግዳሮቶችን ለምክር ቤቱ አቅርበዋል። የሥራ አፈጻጸሙን ዘገባ በበጎነት የተቀበሉት የምክር ቤቱ አባላት በበኩላቸው ሊታረሙ ይገባል ያሏቸውን ነጥቦች ጠቁመዋል።

 ሸዋንግዛዉ ወጋየሁ

ሸዋዬ ለገሠ

እሸቴ በቀለ