1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የሲዳማ ክልል ምክር ቤት ጉባኤ

ሐሙስ፣ ሐምሌ 29 2013

የሲዳማ ክልል ምክር ቤት 1ኛ ዓመት 3ኛ መደበኛ ጉባኤውን ዛሬ በሀዋሳ ከተማ ማካሄድ ጀምሯል ። ጉባኤው ለሦስት ቀናት የሚዘልቅ ነው።

https://p.dw.com/p/3ybHP
Äthiopien Versammlung zum Sidama Referendum
ምስል Shewangizaw Wegayehu/DW

ለሦስት ቀናት ይዘልቃ

የሲዳማ ክልል ምክር ቤት 1ኛ ዓመት 3ኛ መደበኛ ጉባኤውን ዛሬ በሀዋሳ ከተማ ማካሄድ ጀምሯል ። ጉባኤውን በንግግር የከፈቱት የምክር ቤት ዋና አፈ ጉባኤ አቶ ሰለሞን ላሌ የምክር ቤት አባላት የህዝቡን የልማት ጥያቄዎች ለመመለስ ብልሹ አሰራሮችንና ሌብነትና በፅናት እንዲታገሉ ሲሉ ጥሪ አቅርበዋል። ጉባኤውን የተከታተለው የሀዋሳው ዘጋቢያችን ሸዋንግዛዉ ወጋየሁ ዝርዝር ዘገባ ልኮልናል።

ሸዋንግዛዉ ወጋየሁ

ሸዋዬ ለገሠ

ነጋሽ መሐመድ