1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የሳልሳዊ ትግራይ ከፍተኛ አመራሮች መታሰር

ዓርብ፣ ሚያዝያ 15 2013

በትግራይ የሚንቀሳቀሰዉ ሳልሳዊ ወያነ ፓርቲ ከፍተና አመራራሮች መታሰራቸዉ ተገለፀ።  ታሰሩ የተባሉት የሳልሳቂ ፓርቲ ለዶቼ ቬለ እንደገለፀዉ ሁለት የፓርቲዉ ከፍተኛ አመራሮች ትናንት የኢትዮጵያ ጦር ሰራዊት መለዮን በለበሱ ወታደሮች መወሰዳቸዉን አስታዉቋል።

https://p.dw.com/p/3sUmF
ከፎቶ ማኅደር
ከፎቶ ማኅደር / ከሁለት ዓመት በፊት የተነሳምስል DW/M. Haileselassie

ለመታሰራቸዉ እስካሁን ኃላፊነትን የወሰደ የለም

በትግራይ የሚንቀሳቀሰዉ ሳልሳዊ ወያነ ፓርቲ ከፍተና አመራራሮች መታሰራቸዉ ተገለፀ።  ታሰሩ የተባሉት የሳልሳቂ ፓርቲ ለዶቼ ቬለ እንደገለፀዉ ሁለት የፓርቲዉ ከፍተኛ አመራሮች ትናንት የኢትዮጵያ ጦር ሰራዊት መለዮን በለበሱ ወታደሮች መወሰዳቸዉን አስታዉቋል። የሳልሳዊ ፓርቲ አመራሮች በሰሜን እዝ ወታደራዊ ካንፕ ዉስጥ ተይዘዉ ቢገኙም ስለመታሰራቸዉ ግን እስካሁን ኃላፊነትን የወሰደ አካል የለም ተብሎአል።  

ሚሊዮን ኃይለስላሴ

አዜብ ታደሰ

እሸቴ በቀለ