1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የሳልቫ ኪር የብራስልስ ጉብኝት

ረቡዕ፣ መጋቢት 12 2004

የአውሮጳ ህብረት መሪዎች በደቡብ ሱዳን እና በሱዳን መካከል የቀጠለውን ውዝግብ ማብቃት ይቻል ዘንድ ርዳታ ለማድረግ ዝግጁ መሆናቸው ለመጀመሪያ ይፋ ጉብኝት ብራስልስ ለተገኙት የደቡብ ሱዳን ፕሬዚደንት ሳልቫ ኪር ገለጹ።

https://p.dw.com/p/14On7
ምስል picture alliance / dpa

ሶስት ሚንስትሮቻቸውን አስከትለው ወደ ብራስልስ የተጓዙት ሳልቫ ኪር በብራስልስ ከህብረቱ ኮሚሽን ፕሬዚደንት ኮዤ ማንዌል ባሮዞና ከህብረቱ ፕሬዚደንት ኽርማን ፋን ሮምፖይ ጋ ተገናኝተው ሀሳብ ተለዋውጠዋል። የደቡብ ሱዳኑ ፕሬዝዳንት የብራስልስ ጉብኝት ዋና ዓላማ ምን እንደነበር ቀደም ሲል ብራስልስ የሚገኘውን ወኪላችን ገበያው ንጉሴን ጠይቄው ነበር።

ገበያው ንጉሴ

አርያም ተክሌ

ሒሩት መለሰ

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ

ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ