1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የሳንባ ነቀርሳ ስርጭት

ሰኞ፣ መጋቢት 15 2000

የዓለም የጤና ድርጅት የዓለም የሳንባ ነቀርሳ ቀንን ባሰበበት በዛሬዉ ዕለት በበሽታዉ የተያዙ ሰዎች ቁጥር ጨምሮ መታየቱን አመልክቷል።

https://p.dw.com/p/E86z
ሳንባ ነቀርሳ ይገታ!
ሳንባ ነቀርሳ ይገታ!ምስል AP
ምክንያት ያለዉን ሲገልፅም አገራት በየደረጃዉ በህክምናዉና በመከላከሉ ተግባር ላይ የተሳካ ስራ ባለመስራታቸዉ መሆኑን ነዉ የጠቆመዉ።