1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የሳንባ ነቀርሳ ይዞታ

ማክሰኞ፣ የካቲት 27 2004

ላለፉት ስድስት ዓመታት በሳንባ ነቀርሳ ላይ በተካሄደዉ የተጠናከረ ዘመቻ በዓለም ዙሪያ ወደ910 ሺ ሰዎች ነፍስ መትረፉን የዓለም የጤና ድርጅት አመለከተ። ደቡብ አፍሪቃ በበኩሏ ለበርካቶች ምርመራዉን በማዳረስ መድሃኒት አግኝነተዉ በሽታዉን

https://p.dw.com/p/14G4N
ምስል picture alliance/dpa

በቶሎ ለመከላከል እንዲቻል ተዘጋጅቻለሁ ብላለች። የጆሃንስበርግ ፀረ ሳንባ ነቀርሳ መርሃ ግብር ትኩረቱን ማዕድን ቆፋሪ ዜጎች ላይ ነዉ ያደረገዉ። እንዲያም ሆኖ ወደስድስት መቶ ሺህ ይሆናሉ የተባሉትን ማዕድን አዉጭዎችን በአጭር ጊዜ ማዳረስ እንደሚያዳግት ባለስልጣናት አመልክተዋል።

ሸዋዬ ለገሠ

ተክሌ የኋላ

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ

ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ