የሴቶች ጤናና የሴቶች ቀን
ማክሰኞ፣ መጋቢት 4 2004ማስታወቂያ
የጤና አገልግሎትም ማሰብ ማለት መሆን አለበት። ዓመታዊዉን ዕለት በዓመት አንዴ መዘከሩ፤ ለሴቶች ጤና በጠበቅ ብሎም በወሊድ ጊዜ ህይወታቸዉን ለአደጋ የመጋለጡን ሁኔታ ሊቀይረዉ አይችልም። ይልቁንም ተገቢዉን የጤና አገልግሎት በአቅማቸዉና በአካባቢያቸዉ እንዲያገኙ ማስቻል ኑሯቸዉን ለማሻሻል ይረዳል ተብሎ ይታመናል። ሳምንታዊዉ ጤናና አካባቢ መሰናዶ የዓለም የሴቶችን ቀንን ተንተርሶ የሴቶችን ጤና ይቃኛል።
ሸዋዬ ለገሠ
ነጋሽ መሐመድ