የሴናተር ኬኔዲ ሞት20 ነሐሴ 2001ረቡዕ፣ ነሐሴ 20 2001አሜሪካዉ እዉቅ ፖለቲከኛና አንጋፋ እንደራሴ ኤድዋርድ ኬኔዲ አረፉ።በዩናይትድ ስቴትስ ምጣኔ ሐብትና ፖለቲካ ዉስጥ ከፍተኛ ተሰሚነት ካለዉ ቤተ-ሰብ የሚወለዱት ኤድዋርድ ኬኔዲ የዲሞክራቲክ ፓርቲዉን በመወከል ለአርባ ሰባት አመታት በሕግ-መወሰኛ ምክር ቤት አባልነት አገልግለዋል።https://p.dw.com/p/JItyእንደራሴ ኤድዋርድ ኬኔዲምስል APማስታወቂያኤድዋርድ ኬኔዲ በሰዉ እጅ የተገደሉት የቀድሞዎቹ የአሜሪካ ዝነኛ ፕሬዝዳት የጆንና የእጩ ፕሬዝዳት የሮበርት ኬኔዲ ታናሽ ወንድም ነበሩ።በሰባ-ሰባት አመታቸዉ አረፉ።ጌታቸዉ ተድላ አጭር ታሪካቸዉን ይቃኘዋል። ጌታቸዉ ተድላ ፣ ነጋሽ መሀመድ ሂሩት መለሰ