1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የስልጣን ጥል በኮንጎ ሬፓብሊክ

ረቡዕ፣ ታኅሣሥ 25 2004

በዴሞክራሲያዊት የኮንጎ ሬፓብሊክ በሀገሪቱ ርዕሰ ብሔር ዦሴፍ ካቢላ እና በዋነኛው ተቃዋሚ ፓርቲ ዕጩ ኤትየን ቺሴኬዲ መካከል ያለው የስልጣን ጥል ዛሬም እንደቀጠለ ነው።

https://p.dw.com/p/13WBu
ኤትየን ቺሴኬዲ እና ዦሴፍ ካቢላምስል picture alliance/dpa/DW-Fotomontage

ከ 11 ቀናት በፊት በኮንጎ ሬፓብሊክ ከተካሄደው ፕሬዚደንታዊ ምርጫ  በኃላ  በአገሪቱ ምንም የተረጋጋ ነገር የለም። ምንም እንኳን የምርጫው አሸናፊ ዦሴፍ ካቢላ ቢሆኑም ቺሴኬዲ ምርጫው እንደተጭበረበረ እና እሳቸውም የፊታችን ዓርብ አዲሱ የኮንጎ ፕሬዚደንት ሆነው ቃለ መሀላ እንዲፈጽሙ ጠይቀዋል። በአንፃሩ ካቢላ ዛሬ የፕሬዚደንትነት ቃለ መሀላቸውን ፈፀሙ ።

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ

ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ