1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የስዊድናዉያኑ ጋዜጠኞች ችሎት

ረቡዕ፣ ኅዳር 27 2004

የከፍተኛዉ ፍርድ ቤት ሶስተኛ ወንጀል ችሎት በሽብርና በህገወጥ መንገድ ድንበር አልፎ በመግባት ክስ የተመሠረተባቸዉን ሁለት ስዊድናዉያን ጋዜጠኞችን መከላከያ አደመጠ።

https://p.dw.com/p/S0c8

ትናንትና እና ዛሬ እስከ እኩለቀን መዝለቁ በተነገረዉ የተከሳሾች ካርል ማርቲን ሽዌቢየ እና የዮአን ካርል ፐርሰን መከላከያ ማሰማት ሂደት፤ ተጠርጣሪዎቹ ነፃ ያደርገናል ያሉትን የሰዉ፤ የሰነድ፤ እንዲሁም የድምፅና የምስል ማስረጃዎችን ማቅረባቸዉን ወኪላችን ታደሰ እንግዳዉ በላከዉ ዘገባ አመልክቷል። የዕምነት ክህደት ቃላቸዉንም ሰጥተዋል።

ታደሰ እንግዳዉ

ሸዋዬ ለገሠ

ነጋሽ መሐመድ

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ

ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ