1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የስዑዲ ንጉሥ ፣ የ36 ቢሊዮን ዶላር ፣ ድጎማ

ዓርብ፣ የካቲት 18 2003

ለ 3 ወራት ኒውዮርክ አሜሪካ ውስጥ በህክምና ላይ ቆይተው የተመለሱት የስዑዲ ዐረቢያው ንጉሥ አብደላ፣ 36 ቢሊዮን ዶላር ገደማ የሚሆን ገንዘብ ለአገሪቱ ዜጎች በድጎማ መልኩ እንዲቀርብ ደንግገዋል።

https://p.dw.com/p/R4Nl
የስዑዲ ዐረቢያው ንጉሥ አብደላ፣ምስል picture-alliance/ dpa

ምክንያታቸው ምን ይሆን? ገንዘቡስ ለምን ፤ ለምን ይሆን የሚውለው? የጂዳውን ዘጋቢአችንን ነቢዩ ሲራክን ጠይቀናል።

ነቢዩ ሲራክ

ተክሌ የኋላ

ሒሩት መለሰ