1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የስድስት ፓርቲዎች መግለጫ 

ሐሙስ፣ መጋቢት 19 2011

ኢትዮጵያ ውስጥ የፖለቲካ ተቋማት ለሀገራዊ ምርጫ ራሳቸውን ከማዘጋጀታቸው በፊት መረጋጋት እና ሰላም ከሁሉም በላይ አስፈላጊ መሆኑ ተገለጸ። ይህን የገለፁት ስድስት ፓርቲዎች ይህን ተግባራዊ የሚሆነው ከበላይ አመራር ሳይሆን ወደ ታች ወደ ወረዳ ተገብቶ መጀመር አለበት በማለት ወደ ሥራ ለመግባት መዘጋጀታቸውን ዛሬ አስታውቀዋል።

https://p.dw.com/p/3FphK
New Political Formation Äthiopien Pressekonferenz
ምስል DW/G. Tedla HG

«ከምርጫ ዝግጅት በፊት ሰላም እና መረጋጋት ያስፈልጋል»

 ፓርቲዎቹ የኢትዮጵያ ዴሞክራሲያዊ ፓርቲ /ኢዴፓ/ የመላው ኢትዮጵያ ዴሞክራሲያዊ ፓርቲ /መኢዴፓ/ ሰማያዊ ፓርቲ፣ የቀድሞው አንድነት ፓርቲ አመራር እና አባላት፣ የጋምቤላ ክልላዊ ንቅናቄ እና አርበኞች ግንቦት ሰባት ናቸው። መግለጫውን የተከታተለው ጌታቸው ተድላ ኃይለ ጊዮርጊስ ከአዲስ አበባ ዝርዝር ዘገባ ልኮልናል።

ጌታቸው ተድላ ኃይለ ጊዮርጊስ

ሸዋዬ ለገሠ

ኂሩት መለሰ