1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የስፖርት ዝግጅት

ሰኞ፣ ሐምሌ 30 2004

በለንደን ፣ ብሪታንያ በመካሄድ ላይ ባለው 30ኛው የኦሊምፒክ እስፖርት ውድድር ፤ ቻይና ፤ ዩናይትድ እስቴትስና ብሪታንያ እስካሁን በብዛት ሜዳሊያዎችን ይሰብስቡ እንጂ፣ የተለያዩ አገሮችም እንደ ዝግጅታቸውና ጥረታቸው ፣ አጥጋቢ ውጤት ማስመዝገባቸው

https://p.dw.com/p/15krz
ቲኪ ገላናምስል dapd

አልቀረም። ኢትዮጵያ ፣ በ10 ሺ ሜትር የሴቶች ሩጫ ፣ በጥሩነሽ ዲባባ የመጀመሪያውን ወርቅ ካገኘች ወዲህ ፣ በሴቶች የማራቶን ውድድርም በቲኪ ገላና ድል አድራጊነት ደግማዋለች። ቀጣይ ባለ ድል ማን ይሆን? ማን ትሆን? ስለኢትዮጵያውያን አትሌቶች ውጤትና አጠቃላይ የኦሊምፒክ ውድድር ሂደት ፤ ሃይማኖት ጥሩነህ ተከታዩን የአስፖርት ዘገባ አሰናድታለች።

ሃይማኖት ጥሩነህ

ተክሌ የኋላ

ሂሩት መለሰ

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ

ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ