1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የስፖርት ጥንቅር-ጥቅምት 8፣2008 ዓ,ም

ሰኞ፣ ጥቅምት 8 2008

ዮርገን ክሎፕ የኢንግሊዝን ፕሪሜርን ከተቀላቀሉ በኋላ ያደረጉትን የመጀመርያ ጨዋታ ነጥብ ጥለዉ ወተዋል። ሥልጣናቸዉ ጥያቄ ዉስጥ የወደቀዉ ጆሲ ሞሪኖ በስታንፎርድ ብሊች ድል አድርገዋል።

https://p.dw.com/p/1Gqcx
Premier League FC Liverpool Jürgen Klopp
ምስል imago/BPI

የስፖርት ጥንቅር-ጥቅምት 8፣2008 ዓ,ም

ቅዳሜና እሁድ ዘጠኝ ጨዋታዎችን ያስተናገደዉ የጀርመን ቡንደስ ሊጋ ጨዋታ ባየር ሙኒክ ሻልካ፤ ቮልስ ቡርግና ቦሪስያ ሞንሽን ግላድባህ ተጋጣሚዎቻቸዉን ካሸነፉ ቡድኖች መካከል ናቸዉ። በሻንጋዩ የሜዳ ቴኒስ ዉድድር አሁንም ጃኮቪች አሸናፊ ሆንዋል። ሌላዉ በሳምንቱ መጨረሻ በአዉሮጳ የተካሄዱት የእግር ኳስ ግጥምያዎች የሜዳ ቴኒስ፤ በጎርጎረሳዊዉ 2006 ዓ,ም ጀርመን ያስተናገደችዉን የዓለም የእግር ኳስ ግጥምያ ትመረጥ ዘንድ ከፍተኛ ገንዘብ ከፍላለች ለተባለዉ ክስ የእግር ኳስ ማኅበሩ ማስተባበያ መስጠቱ የእለቱ የስፖርት መሰናዶ ከሚዳስሳቸዉ ርዕሶች መካከል ናቸዉ።

ሃና ደምሴ

አዜብ ታደሰ