1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የሶማሊያና የኤርትራ ጉዳይ ተቆጣጣሪ ቡድን ዘገባ

ረቡዕ፣ ጥር 9 2004

የኤርትራ መንግስት ለአሸባብ መሣሪያ በአዉሮፕላን አጓጉዟል የሚለዉ አቤቱታ ትክክል አለመሆኑን የተመድ ገለጸ።

https://p.dw.com/p/13lWl
ምስል AP Graphics

ባለፈዉ በኬንያ የቀረበዉን ይሄንኑ ክስ ኤርትራ በተደጋጋሚ ልክ እንዳልሆነ ስትገልፅ ቆይታለች። ዘገባዉን ያወጣዉ የመንግስታቱ ድርጅት የሶማሊያና የኤርትራ ጉዳይ ተቆጣጣሪ ቡድን የመጨረሻዉን ማጠቃለያ ዘገባ በቅርቡ ይፋ እንደሚያደርግ አስታዉቋል።

አበበ ፈለቀ

ሸዋዬ ለገሠ

አርያም ተክሌ