1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የሶማሊያው ፕሬዝዳንት ወቀሳ

ረቡዕ፣ ጥር 26 2002

የሶማሊያው ፕሬዝዳንት ሼክ ሸሪፍ ሽክ አህመድ ዓለም ዓቀፉ ማህበረሰብም ሆነ አፍሪቃ እስካሁን መንግስታቸውን ከገባበት የችግር ማጥ ለማውጣት በፈለጉትና በጠበቁት መጠን የገቡትን ቃል እንዳልፈፀሙ አስታወቁ ።

https://p.dw.com/p/LrPY
ፕሬዝዳንት ሼክ ሸሪፍ ሼክ አህመድምስል AP

ከአፍሪቃ ህብረት የመሪዎች ጉባኤ ፍፃሜ በኃላ ትናንት ፕሬዝዳንቱ በተለይ ለዶይቼቬለ ራድዮ በሰጡት ቃለ ምልልስ መንግስታቸው እንዳቀደው ያህል መራመድ አለመቻሉንም አስረድተዋል ። ያነጋገራቸው ታደሰ ዕንግዳው ተከታዩን ዘገባ ልኮልናል ።

ታደሰ ዕንግዳው

ሂሩት መለሰ

ነጋሽ መሀመድ