1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የሶማሊያ ሰላም ጉባኤ በአዲስ አበባ

ረቡዕ፣ ነሐሴ 22 2005

አዲስ አበባ ላይ የሶማሊያን ወቅታዊ ሁኔታ የሚመለከት ጉባኤ ተካሄደ።

https://p.dw.com/p/19Y7V
ምስል AP

በጉባኤ የሶማሊያ መንግስት ተጠሪዎች፣ ምሁራን እንዲሁም ከማኅበረሰቡ የተዉጣጡ አባላትና ባለሙያዎች በአፍሪቃ አዳራሽ በሀገሪቱ ጉዳይ ላይ ለሶስት ተከታታይ ቀናት ተወያይተዋል። ለቀጣይ ሶስት ዓመታት ምርጫና ሕገ መንግስቱ የሚረቀቅበት ሁኔታም በዉይይቱ ከፍተኛ ትኩረት እንደተሰጠዉ ጌታቸዉ ተድላ ኃይለጊዮርጊስ በላከዉ ዘገባ ጠቅሷል።

ጌታቸዉ ተድላ ኃ/ጊዮርጊስ

ሸዋዬ ለገሠ

አርያም ተክሌ

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ

ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ