1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የሶማሊያ አሸባሪዎችና የብሪታንያ ማስጠንቀቂያ

ማክሰኞ፣ መስከረም 5 2002

የሥላላዉ ድርጅት እንደሚለዉ በብዙ መቶ የሚቆጠሩ ብሪታንያዊ-ሶማሊያዉያንም አል-ሸባብ የመሳሰሉ አሸባሪ ቡድናትን ለመቀየጥ ወደ ሶማሊያ እየተጎዙ ናቸዉ

https://p.dw.com/p/JhIb
የMI5 ቢሮምስል AP

በጦርነትና ግጭት የምትታበጠዉ ሶማሊያ የአሸባሪዎች መደራጃና ምንጭ እንደሆነች የብሪታንያዉ የሥለላ ድርጅት አስታወቀ።MI 5 ተብሎ የሚጠራዉ የሥለላ ድርጅት ለብሪታንያዉ ጠቅላይ ሚንስትር ጎርደን ብራዉን ባቀረበዉ ዘገባ እንዳስታወቀዉ ሶማሊያ የአለም አቀፍ አሸባሪዎች መሸሸጊያ፥ መመልመያና መሠልጠኚያና እየሆነች ነዉ።የሥላላዉ ድርጅት እንደሚለዉ በብዙ መቶ የሚቆጠሩ ብሪታንያዊ-ሶማሊያዉያንም አል-ሸባብ የመሳሰሉ አሸባሪ ቡድናትን ለመቀየጥ ወደ ሶማሊያ እየተጎዙ ናቸዉ።የለንደኑ ወኪላችን ድልነሳ ጌታነሕ ዝር ዝር ዘገባ አለዉ።

ድልነሳ ጌታነሕ

ነጋሽ መሐመድ

ተክሌ የኋላ