1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የሶማሊያ ወቅታዊ ሁኔታ

ማክሰኞ፣ መጋቢት 21 2002

አልሻባብን በመቃወም በመቶዎች የሚቆጠሩ ሰላማዊ ሰልፈኞች ትናንት በደቡባዊ መቅድሾ ሰልፍ መዉጣታቸዉ ተገልጾአል።

https://p.dw.com/p/Mhcf
ምስል AP

ለተቃዉሞ ሰልፍ የወጣዉ ህዝብ በበርካታ ጸጥታ አስከባሪዎች ከለላ ተደርጎለት እንደነበረም የጀርመን የዜና ወኪል dpa ዘግቧል።  በዛሬው እለት መቅድሾ በምን ሁኔታ ላይ ትገኛለች፣ በዝያዉ በሞቅዲሾ የሚገኘውን የፈረንሳይ ዜና አገልግሎት ጋዜጠኛ ሙስተፋ አብዲ ኑርን ልደት አበበ ዛሪ ረፋዱ ላይ በስልክ አነጋግራዉ ነበር።

ልደት አበበ፣ ሂሩት መለሰ