1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የሶማሊያ የባሕር ላይ ወንበዴዎችና ማስጠነቀቂያዉ

ማክሰኞ፣ ነሐሴ 29 2004

የሶማሊያን የባሕር ወንበዴዎች ጥቃት ለመከላከል የመርከብ ኩባንዮች የዘረጉትን የጥበቃ መርሐ-ግብር አጠናክረዉ እንዲቀጥሉ ወንበዴዎቹን ለመዉጋት የዘመተዉ ጦር አሳሰበ።

https://p.dw.com/p/163ZX
ምስል picture-alliance/dpa

የሶማሊያን የባሕር ወንበዴዎች ጥቃት ለመከላከል የመርከብ ኩባንዮች የዘረጉትን የጥበቃ መርሐ-ግብር አጠናክረዉ እንዲቀጥሉ ወንበዴዎቹን ለመዉጋት የዘመተዉ ጦር አሳሰበ።የሶማሊያ የባሕር ላይ ወንበዴዎች መርከቦችንና ባሕረኞችን ማገት ማጥቃታቸዉ ከጊዜ ወደ ጊዜ እየቀነሰ መጥታቱ እየተነገረ ነዉ።ወንበዴዎቹን ለመዉጋት የዘመተዉ የአታላንታ፥ የሰሜን አትላንቲክ ጦር ቃል ኪዳን ድርጅትና (ኔቶ) የሌሎችም ጦር ዕዝ አዛዦች ትናንት በጋራ እንዳስታወቁት ግን ወንበዴዎቹ ዳግም አንሰራርተዉ ጥቃት ሊያደርሱ ይችላሉ።በዚሕም ምክንያት የመርከብ ኩባንዮች መርከቦቻቸዉንና ሠራተኞቻቸዉን ከማስጠበቅ መቦዘን የለባቸዉም።የብራስልሱ ወኪላችን ገበያዉ ንጉሴ ዝር ዝር ዘገባ አለዉ።

ገበያዉ ንጉሴ

ነጋሽ መሃመድ

ተክሌ የኋላ