1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

 የሶማሌና የአማራ ክልልሎች ግንኙነት

ዓርብ፣ ሐምሌ 12 2011

ከ100 በላይ ፖለቲከኞችን፣ የመስሪያ ቤት ኃላፊዎችንና የጎሳ መሪዎችን የያዘዉ የሶማሌ ክልል የመልዕክተኞች ጓድ በአማራ ክልል የሚገኙ ተቋማትን ይጎበኛል፤ ከሕዝብና ከባለስልጣናት ተወካዮች ጋር ይነጋገራል፣ በዩኒቨርስቲ ምርቃ ድግስ ላይ ይገኛልም

https://p.dw.com/p/3MKzQ
Äthiopien Empfang von Mustafa Mohammed Omer
ምስል DW/A. Mekonne

የሶማሌና የአማራ ክልሎች ግንኙነት

የኢትዮጵያ ሶማሌ ክልል ምክትል ርዕሠ መስተዳድር ሙስጠፋ መሐመድ የመሩት የሶማሌ ክልል የባለስልጣናትና የሐገር ሽማግሌዎች ቡድን የአማራ ክልልን ለሶስት ቀን ለመጎብኘት ዛሬ ባሕርዳር ገብቷል።ከ100 በላይ ፖለቲከኞችን፣ የመስሪያ ቤት ኃላፊዎችንና የጎሳ መሪዎችን የያዘዉ የሶማሌ ክልል የመልዕክተኞች ጓድ በአማራ ክልል የሚገኙ ተቋማትን ይጎበኛል፤ ከሕዝብና ከባለስልጣናት ተወካዮች ጋር ይነጋገራል፣ በዩኒቨርስቲ ምርቃ ድግስ ላይ ይገኛልም።ጉብኝቱ የሁለቱን ክልሎች ሕዝብ ግንኙነት ለማጠናከር ይጠቅማል ተብሏል።

ዓለምነዉ መኮንን 

ነጋሽ መሐመድ

አዜብ ታደሰ