1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የሶማልያን የባህር ወንበዴዎች፣ በአፍሪቃዉ ቀንድ

ረቡዕ፣ መጋቢት 29 2002

የኔዘርላን የባህር ሃይል በሶማልያ የባህር ወንበዴዎች በቁጥጥር ስር የነበረ አንድ ግዙፍ የጀርመን የእቃ ጫኝ መርከብ ማስለቀቃቸዉ ተነገረ።

https://p.dw.com/p/MoSR
ምስል dpa

ወንበዴዎቹ የጀርመኑን የእቃ ጫኝ መርከብ ለአምስ ሰአታት ያህል ተቆጣጥረዉት እንደነበርም ተገልጾአል፣ በሌላ በኩል ባለፈዉ እሁድ በሶማሌ የባህር ወንበዴዎች የተያዘዉ የየደቡብ ኮርያ ግዙፍ የነዳጅ ጫኝ መርከብ ከነሙሉ ጭነቱ በወንበዴዎቹ ቁጥጥር ስር በደቡባዊ ምስራቅ የኤደን ባህረሰላጤ ላይ እንደሚገኝ ተገልጸኦአል ። ዝርዝሩን አዜብ ታደሰ አሰባስባዋለች

አዜብ ታደሰ፣

ነጋሽ መሃመድ