1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የሶማልያ እና የስዊድን ግንኙነት

ማክሰኞ፣ ኅዳር 27 2009

የስዊድን የርዳታ ሚኒስትር ኢዛቤላ ሎቪን ፕሬዚዳንታዊ ምርጫ ለማድረግ በዝግጅት ላይ ያለችዉን ሶማልያ ጎብኝተዉ ተመልሰዋል። ሎቪን ወደ ሶማልያ ያቀኑት ሃገራቸዉ ለሶማሊያ የምታደርገዉ ርዳታና የልማት ትብብርን ለማጤን ነበር።

https://p.dw.com/p/2Tl9q
Schwedische Flagee
ምስል Fotolia/Maimento

Ber. Stockholm (Die schwedische Hilfsministerin Somalia Besuch) - MP3-Stereo


ከፍተኛ ርዳታ ለሶማልያ ከምታቀርበዉ ስዊድን በሚኒስትር ደረጃ የሚገኝ አንድ ባለስልጣን ከ26 ዓመት በኋላ ሶማልያን  ሲጎበኝ ሎቪን የመጀመርያዋ ናቸዉ። የስዊድኑ ወኪላችን ቴድሮስ ምህረቱ ሚኒስትሯን አነጋግሮ ዘገባ ልኮልናል።  


ቴድሮስ ምህረቱ 
አዜብ ታደሰ
አርያም ተክሌ 

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ

ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ