1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የሶማልያ ዕርቀ ሰላም ጉባዔና የአውሮጳ ኅብረት የሶማልያ ልዑክ(10.07.2007)

ረቡዕ፣ ሐምሌ 4 1999

የሶማልያ የሽግግር መንግስት በሀገሩ መረጋጋት በማስገኘቱ ረገድ እንዲረዳ የፊታችን እሁድ አንድ የብሄራዊ ዕርቀ ሰላም ጉባዔ ለማካሄድ ዕቅድ ይዞዋል። በዚሁ የጉባዔው መካሄድ ላይ ከፍተኛ ርዳታ የሚያቀርበው የአውሮጳ ኅብረት የሰየማቸው ልዩ ልዑክ ዦርዥ ማርክ አንድሬ ሰሞኑን በሞቃዲሾ ከሶማልያ መንግስት ባለስልጣናት ጋር በብሄራዊው ዕርቀ ሰላም ጉባዔ ዙርያ ውይይት አካሂደዋል። መንበራቸውን ናይሮቢ ያደረጉትን ልዩ ልዑክ አንድሬን አርያም ተክሌ አነጋግራቸ

https://p.dw.com/p/E0YH

��ለች።