1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የሶማልያ የመንግሥትና አህሉል ሱና ስምምነት፣

ማክሰኞ፣ መጋቢት 7 2002

አህሉል ሱና ወልጀማዓ የተባለው የሶማልያ የተቃዋሚ ቡድን አንድ አንጃ፣ ከሶማልያ የሽግግር መንግሥት ጋር ተባብሮና ተጣምሮ ለመሥራት የሚያስችለውን ስምምነት ተፈራርሞአል።

https://p.dw.com/p/MUXc
ምስል AP

ትናንት ፣ አዲስ አበባ ውስጥ የተፈረመው፣ በተባበሩት መንግሥታት ማኅበርና በ«ኢ ጋ ድ » አደራዳሪነት ፣ ከዓመት በፊት በጂቡቲ የተደረሰበት ስምምነት አካል መሆኑም ታውቋል።

ታደሰ እንግዳው

ተክሌ የኋላ

ሸዋዬ ለገሠ