1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የሶሪያ ዉጊያና አካባቢዉ

ሐሙስ፣ ነሐሴ 24 2004

የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት እንዳስታወቀዉ በሶሪያዉ ጦርነት ከሃያ ሺሕ በላይ ሕዝብ ተገድሏል፥ ከሁለት መቶ ሺሕ በላይ ተሰዷል፥ ሰወስት ሚሊዮን ተፈናቅሏል

https://p.dw.com/p/160RH
©Christophe Petit Tesson/MAXPPP - 20/08/2012 ; DOMIZ ; IRAQ - Des refugies kurdes de Syrie, au camp de Domiz entre la frontiere syrienne et la ville de Dohuk dans la region autonome du Kurdistan d'Iraq. Pres de 10 000 refugies ont ete accueillis ici depuis le debut des combats en Syrie. Domiz refugee camp, 20 km southeast of Dohuk city, in northern Iraq, on August 20, 2012. UNHCR Camp hosts refugees mainly from the northern Kurd regions of Syria fleeing fighting between the FSA and government forces. *** Local Caption ***
ከስደተኞች መንደር አንዱምስል picture-alliance/dpa

የተባበሩት መንግሥታት የፀጥታዉ ጥበቃ ምክር ቤት አባላት እየከፋ በመጣዉ በሶሪያ ዉጊያና መዘዙ ላይ በዉጪ ጉዳይ ሚንስትር ደረጃ ለመወያየት ባስቸኳይ እንዲሰበሰቡ ምክር ቤቱ ጠየቀ።የቱርክ፥ የሊባኖስና የዮርዳኖስ ባለሥልጣናት ደግሞ ጦርነቱን ሽሽት ወደየሐገራቸዉ ለተሰደዱና ለሚሰደዱ ሶሪያዉን ተጨማሪ ርዳታ ለመጠየቅ በጋራ መክረዋል።የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት እንዳስታወቀዉ በሶሪያዉ ጦርነት ከሃያ ሺሕ በላይ ሕዝብ ተገድሏል፥ ከሁለት መቶ ሺሕ በላይ ተሰዷል፥ ሰወስት ሚሊዮን ተፈናቅሏል።የጂዳዉ ወኪላችን ነቢዩ ሲራክ እንደተከታተለዉ የሶሪያዉ ዉጊያና ግጭት ቴሕራን-ኢራን ዉስጥ የተጀመረዉን የገለልተኛ ሐገራት ንቅናቄ ጉባኤንም ተጫጭኖታል።ዝር ዝሩ እነሆ።

ነብዩ ሲራክ

ነጋሽ መሐመድ

ተክሌ የኋላ




ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ

ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ