1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የሶርያ መርጃ ዓለም አቀፍ ስብሰባ

ቅዳሜ፣ መጋቢት 7 2011

በጦርነት ለፈረሰችው እና ህዝቦቿ ለተሰደዱባት ሶርያ ርዳታ ለማሰባሰብ እና ስለወደፊት እጣ ፈንታዋ ለመምከር በዚህ ሳምንት ብራስልስ ቤልጄም ላይ የሶርያ መርጃ ዓለም አቀፍ ስብሰባ ተካሂዷል።

https://p.dw.com/p/3FBV5
Syrien Baghus l Kurden starten finale Offensive gegen IS
ምስል Reuters/R. Said

የሶርያ መርጃ ዓለም አቀፍ ስብሰባ

በጦርነት ለፈረሰችው እና ህዝቦቿ ለተሰደዱባት ሶርያ ርዳታ ለማሰባሰብ እና ስለወደፊት እጣ ፈንታዋ ለመምከር በዚህ ሳምንት ብራስልስ ቤልጄም ላይ የሶርያ መርጃ ዓለም አቀፍ ስብሰባ ተካሂዷል። ከዚህ ቀደም ተመሳሳይ ስብሰባዎች በኩዌት እና ለንደን የተካሄዱ ሲሆን የዚህ ሳምንቱ ሶስተኛው ነው ተብሏል። የብራስልሱ ዘጋቢያችን ገበያው ንጉሴ ስብሰባውን ተከታትሎ ቀጣዩን ዘገባ ልኮልናል።

ገበያው ንጉሴ

ልደት አበበ