1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የዞን ዘጠኝ የጦማሪያን ስብስብ ሶስት አባላት ላይ ሲሰማ የነበረ ክስ ተቋርጧል

ሐሙስ፣ የካቲት 8 2010

የኢትዮጵያ መንግሥት በዞን ዘጠኝ የጦማሪያን ስብስብ ሶስት አባላት ላይ ሲሰማ የነበረውን ክስ አቋርጧል። የተቋረጠው በበፍቃዱ ኃይሉ፣ አጥናፉ ብርሐኔ እና ናትናኤል ፈለቀ ላይ ሲሰማ የነበረውን ክስ ነው።

https://p.dw.com/p/2sldD
Äthiopien Zone9 Blogger Gruppe
ምስል Zone9

የዞን ዘጠኝ ጦማሪያን የፍርድ ቤት ውሎ

የኢትዮጵያ መንግስት በእስር ላይ የነበሩ ፖለቲከኞች፣ ጋዜጠኞች እና የሐይማኖት መሪዎች መልቀቁ አይዘነጋም። በትናንትናው ዕለት በዞን ዘጠኝ የጦማሪያን ስብስብ ሶስት አባላት ላይ ሲሰማ የነበረውን ክስ አቋርጧል። የተቋረጠው በበፍቃዱ ኃይሉ፣ አጥናፉ ብርሐኔ እና ናትናኤል ፈለቀ ላይ ሲሰማ የነበረውን ክስ ነው። የአጥናፉ ስም በስህተት በሌላ የስብስቡ አባል ተተክቶ ለችሎት ቀርቧል። ዮሐንስ ገብረእግዚአብሔር ተጨማሪ ዘገባ አለው።

ዮሐንስ ገብረእግዚአብሔር

ሸዋዬ ለገሠ