1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የሶሶት የጀርመን ፌደራል ክፍላተ ሀገራት ወሳኝ ምርጫ

ዓርብ፣ ነሐሴ 22 2001

የፊታችን ዕሁድ በሶስት የጀርመን ፌደራል ክፍላተ ሀገር ምርጫ ይካሄዳል ።

https://p.dw.com/p/JKtb
በቱሪንገን የSPD ዕጩ ተወዳዳሪ Christoph Matschie, እና ባለቤታቸው ወ/ሮ ምፅላል ክፍለ የሱስምስል AP

ይኽው የዛርላንድ የትዩሪንገንና የዛክሰን ክፍላተ ሀገር ምርጫ ከአራት ሳምንታት በኃላ በሚካሄደው የጀርመን አገር አቀፍ ምርጫ ላይ ያሳድራል በተባለው ተፅዕኖ ምክንያት ልዩ ትኩረት ተሰጥቶታል ። ጌታቸው ተድላ ዝርዝር ዘገባ አለው ።

ጌታቸው ተድላ ፣ ሂሩት መለሰ