1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የሸንኮራ እርሻና የተፈናቃዮች አቤቱታ

ረቡዕ፣ የካቲት 28 2004

የኢትዮጵያ መንግስት በቀጣይ አምስት ዓመታት ተጨማሪ የስኳር ፋብሪካዎችን በመገንባት ሁለት ነጥብ አራት ቢሊዮን ቶን ስኳር ሐገር ዉስጥ ለማምረት እቅድ እንዳለዉ ተገልጧል። እቅዱ አሁን ያሉትን ሶስት ፋብሪካዎች ጨምሮ 12 የስኳር ፋብሪካዎችን፤

https://p.dw.com/p/14GRP
ምስል picture-alliance / africamediaonline

 መገንባት መሆኑን የወኪላችን የታደሰ እንግዳዉ ዘገባ ያስረዳል። አዳዲስ ለሚገነቡት ዘጠኝ የስኳር ፋብሪካዎች ሲባል፤ በተለያዩ የሐገሪቱ ክፍሎች ለሸንኮራ አገዳ ልማት በተመረጡ ቦታዎች ኗሪዉ ህዝብ ያለምንም ማካካሻ ተፈናቅለናል በሚል አቤቱታ እያሰማ ነዉ። የኢትዮጵያ የስኳር ኮርፖሬሽን በበኩሉ ያለማካካሻ ከመኖሪያ ቀየዉ የተፈናቀለ የለም ይላል። ታደሰ ዝርዝሩን አድርሶናል፤

ታደሰ እንግዳዉ

ሸዋዬ ለገሠ

ተክሌ የኋላ

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ

ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ