1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የሸንገን ስምምነት አስራ አምስተኛ ዓመት

ሐሙስ፣ መጋቢት 16 2002

የአውሮፓ አገራት የድንበር ኬላዎችን በማፍረስ ህብረታቸውን ይበልጥ ማጠናከር ከጀመሩ ነገ 15 ዓመት ይሞላቸዋል ።

https://p.dw.com/p/McQ4
ምስል AP GraphicsBank
የዛሬ 15 ዓመት በተወሰኑ አገራት ጸድቆ ዛሬ የአባላቱ ቁጥር 25 የደረሰው የድንበር ላይ ቁጥጥርን ያነሳው የሸንገን ስምምነት የአውሮፓን አንድነት ዕውን ለማድረግ ከተወሰዱት ዕርምጃዎች ወሳኙ ነው ። የዚህ ስምምነት ጠንካራና ደካማ ጎኖች የዛሬው አውሮፓ ጀርመን ዝግጅት ትኩረት ነው አብረን እንቆይ ሂሩት መለሰ